The Ethiopian Chamber of Commerce & Sectoral Association in collaboration with Ethio Promotion LLC, are organizing a trade fair in Washington DC from November 5-6 2021.
This trade fair has the objective of, among others, enhancing knowledge transfer, fostering the eligibility of Ethiopia for Africa Growth and Opportunity Act (AGOA), providing linkage opportunities for the US business community and leaders, showcasing a hands-on experience of Ethiopian business and culture and creating access to the US market for Ethiopian products and services. In addition to accessing the US market, the trade fair will provide with the opportunity of reaching out to a huge Ethiopian diaspora community. One of the major focuses of the event is to create exposition on variety of opportunities that are available in Ethiopia for the diaspora community by Ethiopian companies.
The trade fair is expected to bring together Ethiopian major businesses that are engaged in import, export, service provision, manufacturing, financial institutions, real estate businesses and other.
This is, therefore, to cordially invite you to participate and/or sponsor this grand international trade fair. To confirm your participation and/or sponsorship, please complete, sign and seal the registration and/or sponsorship pledge form and forward it preferably through e-mail, fax or by hand delivery or mail to the Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations or Ethio Promotion LLC, address indicated in the booklet. We would appreciate it very much if you could kindly confirm your participation and/or sponsoring the event as soon as possible. If you have any enquiry, please do not hesitate to contact us.
The Ethiopian Chamber of Commerce & Sectoral Association in collaboration with Ethio Promotion LLC, are organizing a trade fair in Washington DC from November 5-6, 2021.
the Ethiopian Chamber of Commerce & Sectoral Association and Ethio Promotion LLC in coordination with the Ethiopian Embassy in Washington DC are organizing a trade fair at HYATT Regency Crystal City from November 5-6, 2021. More than 40 Ethiopian businesses that are engaged in import export, manufacturers, and other Ethiopian businesses will take part in this big trade fair that will bring Ethiopian companies to the US market. The event will be conducted through a hybrid approach of in person and virtual engagement.
This trade fair has the objective of, among others, fostering the eligibility of Ethiopia for Africa Growth and Opportunity Act (AGOA), providing an opportunity for the US business community and leaders, showcasing a hands-on experience of Ethiopian business and culture, and creating access to the US market for Ethiopian products and services.
Two days display of Ethiopian products/ services
Panel Discussion
Business Matching and B2B meetings
Coffee ceremony and Ethiopian traditional music
We would like to invite you to attend the Trade Fair and utilize this business matching and B2B meetings opportunity.
This IN-PERSON and VIRTUAL opportunity is Free of charge and first-come first-served as we have limited capacity.
Please register and schedule a meeting on either November 5 or 6.
እና ኢትዮ ፕሮሞሽን በዋሽንግተን ዲሲ የንግድ ትርዒት በጋራ ለማዘጋጀት የሚያስችላቸውን የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ። ስምምነቱን የፈረሙት ከምክር ቤቱ በኩል ዋና ፀሀፊ የሱፍ አደምኑር ሲሆኑ የኢትዮ ፕሮሞሽን ዳይሬክተር አበበ ፈለቀ ናቸው፡፡
በፊርማው ስነ ስረዓት ላይ የምክር ቤቱ ዋና ፀሀፊ እንዳሉት ኤግዚቢሽኖችን፣ አቻለአቻ የቢዝነስ ስብሰባዎች እና የተለያዩ የኔትወርኪነግ ግንኙነቶችን በማዘጋጀት እንዲሁም ከውጭ የሚመጡ ባለሀብቶችን በመቀበል ፣ የሀገር ውስጥ የቢዝነስ ተልኦኮዎችን ወደ ውጪ አገሮች ይዞ በመሄድ እና መሰል ተግባራትን በማከናወን ምክር ቤቱ ከተቋቋመበት ዋነኛ አላማዎች አንዱ የሆነውን የንግድና ኢንቨስትመንት ለማስፋፋት ጥረት ያደርጋል፡፡
ከዚህ ቀደም ምክር ቤቱ በራሱም ሆነ ከተለያዩ አካላት ጋር በመቀናጀት በየአመቱ ንግድ ትርኢቶችን ሲያዘጋጅ የነበረ መሆኑን አስታውሰው በእለቱ የሚደረገው የመግባቢያ ስምምነት ደግሞ በቀጣይ አሜሪካ የሚካሄደውን ኤግዚቢሽን ከኢትዮ ፕሮሞሽን ጋር በትብብር ለማዘጋጀት እና ሚሽን ይዞ በመሄድ እዚያ ያለውን ገበያ በተሸለ ሁኔታ ለማወቅ እንዲሁም አሜሪካ የሰጠችንን ከቀረጥ ነፃ የማስገባት እድል (Africa Growth and Opportunity Act - AGOA) የበለጠ ለመጠቀም ያስችላል ብለዋል፡፡
ኢትዮ ፕሮሞሽን ከምክር ቤቱ ጋር ለመስራት መወሰኑን አመስግነው ኤግዚቢሽኑን በተሳካ ሁኔታ ለማዘጋጅትና ለማካሄድ ምክር ቤቱ የተቻለውን ሁሉ እንደሚያደርግ ዋና ፀሀፊው አክለው ተናግረዋል፡፡ ኢትዮጵያ ወደ አሜሪካ የምትልካቸው ምርቶች እየጨመሩ እንደሆነና የታሰበው ኤግዚቢሽንም የበለጠ በማስገባት ረገድ በመጀመሪያዎቹ ተርታ እንደምትመደብ ተገልጿል። አቶ አበበ በበኩላቸው እንደተናገሩት ምክር ቤቱ በርካታ የንግዱ ማህበረሰብ አባላት ያሉት እና እንደዚህ አይነት ኩነቶችን በማዘጋጀት አባላቱን ተጠቀሚ በማድረግ ልምድ ያለው ተቋም መሆኑን ጠቅሰው አብረው መስራታቸው ለድርጅታቸውም ሆነ ለምክር ቤቱ የጋራ ጥቅም ያስገኛል፡፡
የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት እና ኢትዮ ፕሮሞሽን ከባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት ከሰኔ 18-19፣ 2013 ለሁለት ቀናት የሚያካሂዱት የንግድ ትርዒትና ባዛር በዋሽንግተን ዲሲ ጌይሎርድ ናሽናል ሪዞርትና ኮንቬንሽን ማዕከል የሚካሄድ ይሆናል። በዚሁ የንግድ ትርዒት ላይ አስመጪና ላኪዎች፣ አገልግሎት ሰጭዎች ፣ አምራቾች ፣ የፋይናንስ ተቋማት እና ሌሎች የንግድ ድርጅቶች እንደሚሳተፉ ይጠበቃል። የንግድ ትርኢቱ፤ የኢትዮጵያ ኩባንያዎች የአፍሪካ ምርቶች ከቀረጥ ነጻ ወደ አሜሪካ እንዲገቡ የሚፈቅደው ህግ ሙሉ ተጠቃሚ ማድረግን፣ ለአሜሪካ የንግድ ተቋማት እና የንግድ ማህበረሰብ መሪዎች ኢትዮጵያ ውስጥ ስላሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች ግንዛቤ ማስጨበጥንና ለኢትዮጵያ ምርቶች እና አገልግሎቶች የአሜሪካን ገበያ ተደራሽነት የመፍጠር አላማዎችን የሰነቀ ነው። ከዚህ ሌላ የዝግጀቱ ታዳሚዎች የኢንቨስትመንት አማራጮችን የሚያገኙባቸውና እውቀትና ልምዳቸውን የሚለዋወጡባቸው ወርክሾፖችና የውይይት መድረኮችም ተመቻችተዋል። የኢትዮጵያን ባህል፣ ኪነጥበብና ታሪክ የሚያስተዋውቁ መሰናዶዎችም ከዝግጀቱ አካል ናቸው ተብሏል።
ይሄ የንግድ ትርዒት የኢትዮጵያን የንግድ ማህበረሰብ እጅግ ሰፊ ከሆነውና አሜሪካ ነዋሪ ከሆነው ትውልደ ኢትዮጵያዊ ማህበረሰብ ጋር የሚያገናኝ ትልቅ መድረክ ሲሆን፤ የትውልደ ኢትዮጵያ ማህበረሰብ አባላት ኢትዮጵያ ውስጥ ስላሉ የፋይናንስ፣ የሪል ስቴት እና የሌሎች የኢንቨስትመንት አማራጮች ግንዛቤ የሚጨብጡባቸው መድረኮችም ይዘጋጃሉ።
Copyright © 2021 ethiopromotionllc.com - All Rights Reserved.
Powered by GoDaddy
We use cookies to analyze website traffic and optimize your website experience. By accepting our use of cookies, your data will be aggregated with all other user data.